ይቅር አለማለት: ክፍል 1
በሰዎች ተጎድተን ያዘንንበት ወቅት ሊኖር ይችላል። በደረሰብን በደል ምክኒያት አዝነናል፣ ልባችን ተሰብሯል ፥ ተጨንቀናል ፥ ስሜታችን ተጎድቶ በሃዘንና በንዴት ፥ ምናልባትም በምሬት ተሞልተናል። የበደሉ ጥልቀት ፥ ``በደሉን´´ ከምንላቸው ሰዎች ጋር…
በሰዎች ተጎድተን ያዘንንበት ወቅት ሊኖር ይችላል። በደረሰብን በደል ምክኒያት አዝነናል፣ ልባችን ተሰብሯል ፥ ተጨንቀናል ፥ ስሜታችን ተጎድቶ በሃዘንና በንዴት ፥ ምናልባትም በምሬት ተሞልተናል። የበደሉ ጥልቀት ፥ ``በደሉን´´ ከምንላቸው ሰዎች ጋር…
የአጽናፈ ዓለም አመጣጥአካባቢያችንን ስንመለከት የተለያዩ ግዑዛንና የሚንቀሳቀሱም ሆነ የማይንቀሳቃሱ ሕይወት ባላቸው ተሞልቶ እናገኛለን። ሰማያትን ስናስብ ደግሞ አዕምሯችንን በበለጠ መደነቅ ይሞላል። እነኚህ ሁሉ ከየትና እንዴት እንደመጡ ለማወቅ በየዘመኑ የነበሩ ሰዎች የተለያዩ…
በመንፈስ ፍሬ እንመላለስ ክፍል 1 በገላትያ መልእክት ምእራፍ 5 ላይ የሥጋ ሥራና የመንፈስ ፍሬ ምን እንደሆኑ በዝርዝር ተገልጾ እናገኛለን።የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥…
ክፍል 2 ይቅር አለማለት እንኳን ለመሮጥ ለመራመድ እንኳን እግሬ አስቸገረኝ። ከውጪ ሲታይ ምንም ችግር ያለበት አይመስልም ግን ይቆረቁረኛል፣ ከመሮጥም ከልክሎኛል። ዓላማና ግብ አለኝ መድረስ ያለብኝ፥ ታዲያ እንዴት አድርጌ ነው ወደዛ…